ዘገባዎች በአማርኛ
ጦቢያ ግጥምና በጃዝ ምሽት በለንደን March 23 20124
በኢትዮጵያ ውስጥ ከጊዜ ወደጊዜ እየተወደደ የመጣው እና በብዙ ተመልካቾች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ጦቢያ ግጥምና በጃዝ…
አቶ ደመቀ መኮንንን ከኃላፊነታቸው ተነሱ::
ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል: :በቀድሞው ኢህአዴግ እና በአሁኑ ብልጽግና ፓርቲው ውስጥ ቁልፍ ሥልጣንን ይዘው የቆዩት አቶ…
ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ
ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል…
“በሰው ደም የሚጫወቱ አረመኔ መሆነወትን ተረድቻለሁ!!” የቱለማው ጀግና ታዬ ደንዳ።
ከ አለባቸው ደሰአለኝ ሰላም ሚኒስትሩ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ትእዛዝ ከስልጣናቸው ተባረሩ: የሰሜን ሸዋ የኩዩ ወረዳ…
የ ጎንደር ድል መታሰቢያ ህዳር 8 ቀን 1934 ዓ.ም
ሀገራቸውን ከጣልያን ነፃ ለማውጣት ለተዋጉት እና ለሞቱት ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን የመጀመርያ ድል ለሕብረት…
የ መጨረሻ ግባችን የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ነው።
“የፋኖ ትግል የመጨረሻ ግብ የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ይሆናል ማለት ነው።” ፋኖ ሻለቃ አንተነህ ሻለቃ አንተነህ…
ሕወሓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢብርቱካን ሚደቅሳን ገፍቶ ጣላት? ወይስ እውን ታማለች።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደድቅሳበሕወሓት ጉዳይ የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታወቁ ብርቱካን ሚደቅሳ…
የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል ሦስት)
ክፍል ሦስት) በጌታሁን ሔራሞ ከላይ በሠፈረው ዋና ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም.…
ማኅበረ ቅዱሳን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት
የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ግንቦት 13…
ህወሓት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም አለ!!
” የቦርዱ ውሳኔ የሰላም ሂደቱ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው ” – ህወሓት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት…
”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ
“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል…
ምርጫ ቦርድ የህወሓትን “ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ”ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው…